Fish Audio
Fish Audio
HomeDiscovery

Products

Text To SpeechVoice CloningStory StudioSound EffectsAudio SeparationSpeech to Text

Platform

BillingWhat's NewTutorials
Developers
የበጋ ዕድል

የበጋ ዕድል

@Ermiyas Daniel
0Uses
0Shares
0Likes
0Saved by

"ኢንተርኔት እየዘገየ ወይም እየተቆራረጠ ስራ መስራት፣ ፊልም ማየት ወይስ ጌም መጫወት አስቸግሯችኋል? እንግዲያውስ የኢንተርኔት ችግራችሁን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ የሚቀርፍ ምርጥ መፍትሄ ይዤላችሁ መጥቻለሁ! ይሄ የምታዩት አዲሱ እና እጅግ ፈጣኑ T-ELEk 4G/5G ዋይፋይ ራውተር ነው! አንደኛ፡ በ 4G እና 5G ኔትወርክ ስለሚሰራ ፍጥነቱ ወደር የለውም። ሁለተኛ፡ ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለካፌ ወይም ለተማሪዎች... ለሁሉም ቦታ የሚሆን አስተማማኝ ኔትወርክ ይሰጣል። ሶስተኛ፡ አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው፤ ሲምካርድ አስገብታችሁ ወዲያውኑ መጠቀም ትችላላችሁ። ብዙ ስልኮችን እና ላፕቶፖችን በአንዴ ቢያገናኝም ፍጥነቱ አይቀንስም! ይህን ምርጥ ራውተር በብዛትም ሆነ በችርቻሮ በተመጣጣኝ ዋጋ አስመጥተናል! ከእናንተ የሚጠበቀው አሁኑኑ ፕሮፋይሌ ላይ ባለው ስልክ ቁጥር መደወል ወይም ኮመንት ላይ መፃፍ ነው። ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱልኝ። ቸኩሉ፣ እቃው ሳያልቅ ይዘዙ!"

arMaleSocial MediaMediumClearCrispFriendlyProfessionalConfidentEnthusiasticCalmMeasuredExpressiveAnimatedMiddle AgedNarrationAdvertisement
Public
16 hours ago
Use Voice
Samples
There's no audio samples yet

Explore Related Models

1T1Tech Gadget EnthusiastMoModern Gadget Voiceتيتيك توك مقمقدم المنتج الواضحEnEngaging Tech Reviewerمقمقدم تقني عربيLiLively Gadget Guideجيجيك ExExperienced Gadget VoiceTeTech Tipsterدعدعاية تيك توكالالهاتف فق